March 30, 2021
Views: 350
Id: 5907
  • Report This Listing
    Login Required
  • Share This Listing

Mini Led Projector

Price : Birr 3,500
Categories:      
Condition: Brand New
Seller Type: Owner (ባለቤት)
Location: Bole, Addis Ababa,
Description:

Mini-led-projector

እቤቶ አረፍ ብለው ከወዳጅ ዘመዶ ጋር ጥራት ባለው 60ኢንች ድረስ ማሳየት በሚችል የራሱ ስፒከር በተገጠመለት ልዩ ቴክኖሎጂ በምቾት ዘና እንዲሉ mini led projector ይዘንሎ መተናል ቀድመው የግሎ ያድርጉ።

ከፍላሽ ፣ ከሚሞሪ ፣ ከላፕቶፕ ፣ ከሪሲቨር ጋር አገናኝቶ መጠቀም የሚያስችል።

30ሺ የሌንስ ሰዓት ያለው

መብራት ባይኖር በፓወር ባንክ የሚሰራ

ክፍለ ሃገር ከሆኑም በems የፖስታ አገልግሎት በመላክ በ2 ቀናት ውስጥ እንዲደርስዎት እናደርጋለን።

ከነፃ hdmi cable ጋር (ያሉበት በነፃ እናደርሳለን)

አድራሻ ፦

📌ቁጥር 1፦ቦሌ (አትላስ ፪ሺ ሀበሻ ጎን) ግሬስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ grace plaza 1st floor

📌ቁጥር 2፦ቦሌ ኤድና-ሞል ምድር ቤት ጌም-ዞን ውስጥ

(bole edna-mall ground floor @ted-sport)

Shedule a Test Drive
[dhvc_form id="2578"]
Apply For TradeIn With Us
[dhvc_form id="2578"]