April 6, 2021
Views: 449
Id: 6609
  • Report This Listing
    Login Required
  • Share This Listing

Just One Shapers

Price : Birr 999
Seller Type: Owner (ባለቤት)
Location: Yeka, Addis Ababa,
Description:

Just one shapers
የሚፈልጉትን ልብስ ለመልበስ አስበዉ በቦርጭዎ ምክኒያት ተቸግረዋል?
እኔን የኔ ድንቡሽቡሽ ሀሳብ አይግባሽ የምን ከንፈር መምጠጥ፣ የምን መተከዝ፣ መዘነጡን ላንቺ ፣ ቡርጭሽን ለjust one shaper ሹክ ማለት ብቻ።
just one shaper እንደክፉ ጓደኛ ቅናት የሌለባት፣ ልብሱ ያምራል ግን ብለዉ ለሚያወሩት እድል የማትሰጥ፣ በተለይ የፕሮግራም ቀሚስ ሲለብሱ ወገዎን ደገፍ ፣ ቦርዎን ሰብስብ በማረግ ባለዉለታ እንደሆነች የተጠቀሙት ይመሰክሩላታል።
just one shaper ለብሰው የተወሰነ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ቢያደርጉ ሰዉነትዎ ላይ ያለዉን ያልተፈለገ ስብ በማቅለጥ የሚፈልጉትንና የሚመኙትን ሸንቃጣ ተክለ ሰዉነት በእዉን ለማየት ትክክለኛው ምርጫ
ያሉበት ድረስ እናመጣለን
ለክፋለሀገር ደንበኞች በ ፖስታ ቤት እንልካለን

Shedule a Test Drive
[dhvc_form id="2578"]
Apply For TradeIn With Us
[dhvc_form id="2578"]